Motorcycles and three-wheelers
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የመውል ኤሌክትሮንክስ መሳሪያዎችን አልኮ ሻንጣ፤ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ለጨረታ ብቁ የሚያድርጋቸው፤
- አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት የዘመኑን 2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በአን/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ቁ 11 መረከብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳንዱ ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ተጫራቾች 10000 /አስር ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፊያ ማዘዣ/CPO/ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 3.00 /ሶስት/ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30/አራት ሰዓት ተኩል ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨርታውን ሙሉበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታ ከፈታ ወቅት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- ለበለጠ ማብራሪያ አን/ወ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00/ሶስት ሰዓት/
- Bid opening: 2026-05-16 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30/አራት ሰዓት ተኩል/
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Anderacha Woreda FEDB
- Buyer address: ከዋና መዲና አዲስ አበባ እስከ ጌጫ 711 ኪ/ሜ ጅማ እስከ ጌጫ 380 ኪ/ሜ ከሚዛን እስከ ጌጫ 100ኪ/ሜ ከቴፒ እስከ ጌጫ 52 ኪ.ሜ ከማሻ እስከ ጌጫ 37 ኪ/ሜ መሆኑን እንገልጻለን።
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Apr 22, 2026)
- Posted at: 2026-04-22T09:30:11.000Z