የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ እና የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡-

  • ሎት 1 - የደንብ ልብስ
  • ሎት 2 - የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

1ኛ. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር

3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተኬት

4ኛ, የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው ድርጅቶች፤

በሀድያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብር ሎት 1፡ 200/ሁለት መቶ ብር/ ሎት-2፡ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

  • ሎት 1፡- 30,000 ብር
  • ሎት 2 30,000 ብር

በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መ ወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0461784281/0465552337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልላዊ መንግስት የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-15 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hadiya Zone Finance Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Apr 25, 2026
  • Posted at: 2026-04-25T08:38:02.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders