የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ ዝርዝር

No.

ቃው ዝርዝር Description

ኪያ Unit

ብዛት Quantity

Remark

1

Server computer

Processor type and family Intel®

Xeon® Gold 6430 (32 core, 2.10 GHz, 60 MB L3, 270W)

- Model and Brand HPE ProLiant 380 gen11

pcs

 

1

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገስጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102  መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ እያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለመስሪያቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:-

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፌት

ስልክ ቁጥር፡-011 553 9983/ 09 11 07 99 26

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-30 11:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Apr 25, 2026
  • Posted at: 2026-04-25T09:05:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders