መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Black Wire፣ Scanner፣ Copper Wire----Etc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 18/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት-1 Black Wire
  • ሎት-2 Scanner
  • ሎት-3 Copper Wire-----Etc

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ነ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሚያዚያ 21/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ግንቦት 6/2018 ከረፋዱ 4፡20 ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 10:20
  • Bid opening: 2026-05-14 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Apr 26, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T10:20:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders