ዓባይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 69/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ሰም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታው ልዩ መለያ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታ የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው ቅ/ፍ

ከተማ

 

ወረዳ

 

ቀበሌ

የቤት .ቁ

ቀን

ሰዓት

1

ታሔ ትሬዲንግ

ቢታንያ

መልካሙ

ቦሌ መድሀኔዓለም

 

ባሕርዳር

 

 

ግ/20

 

_

250 ካሜ

 

ግ/20/ክ/ከ/1497/10

 

ለመኖሪያ

7,601,642.00

 

ግንቦት 19 /2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00- 6:00

2

ሀይለየሱስ ንጋቱ

ኤ.ኤስ.ደብሊዩ ኤ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ

ሀያሁለት ማዞሪያ

 

ባህርዳር

 

 

14

 

 

10,000 ካ/ሜ

 

ባህኢፓ0102/10

ለኢንዱስትሪ

19,522,752.00

 

ግንቦት 19 2018 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

3

ቢኒያም እሸቴ

የተበዳሪው

 

ዐቢይ

 

አ.አ

 

11

 

 

 

41.96.00 ካ/ሜ

 

A0000610073053720112

 

ለመኖሪያ

 

1,701,515.00

 

ግንቦት 19/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

4

ኒና ጨርቃጨርቅ

እና ፋይበር ውጤቶች

የተበዳሪው

 

በቅሎ ቤት

 

አ.አ ቂርቆስ

ክ/ከ

 

10

 

_

358 ካ/ሜ

AA000041001404

ለመኖሪያ

 

7,346,334.00

 

ግንቦት 19/2018 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

 

5

ተመስገን አስሬ

ተመስገን አስሬ

ባሕርዳር

ባሕርዳር

 

ባሕርዳር

_

199.90 ካሜ

Am001060708005

ለመኖሪያ

 

3,611,121

 

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

6

ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ

ወርቁ አለምነህ

 

ጎጃም በረንዳ

 

አአ ቦሌ ክ/ከ

 

09

 

 

 

300 ካ.ሜ

 

ቦሌ9/49/9/5/48641/252123/02

 

ለቅይጥ

 

35,330,549.00

 

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

7

ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ

ጥሩቀለም

መዝሙር

ጎጃም በረንዳ

 

አአ ቦሌ.

ክ/ከ

 

10

 

 

300 ካ.ሜ

 

ቦሌ10/1045/4/22498/106846/02

 

የመኖሪያ

 

23,861,634.00

 

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

8

ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ

ወርቁ አለምነህ

 

ጎጃም በረንዳ

 

ሽገር ከተማ

ሱሉልታ

 

 

210.05 ካሜ

 

ETH000010334629

 

የመኖሪያ

 

4,985,270.00

 

ግንቦት 25/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

9

ማስረሻ ብርሀኔ

ተበዳሪው

አቢይ

ጎንደር

20

 

 

312.60 ካ/ሜ

11921/2010

ለመኖሪያ

 

12,534,575.00

 

ግንቦት 19/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

10

ማስረሻ ብርሀኔ

ተበዳሪው

አቢይ

ጎንደር

20

 

 

5000 ካ/ሜ

ኢፓልኮ ጎን 35/11

 

የኢንዱስትሪ ቦታ

 

28,142,550.00

 

ግንቦት 19/2018 ዓ.ም

ከሰዓት  ከ8፡00_10:00

11

ማስረሻ ብርሀኔ

ተበዳሪው

አቢይ

ጎንደር

20

 

 

4000 ካ/ሜ

ኢፓልኮ ጎን 243/17

 

የኢንዱስትሪ ቦታ

 

15,827,347.00

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00_6:00

12

መላኩ ባለምዋይ

ሕብረት ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ

ጎጃም በረንዳ

ጎንደር

 

11

 

425.41

05515

የንግድ

28,699,516.00

 

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

ከሰዓት  ከ8፡00_10:00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።

4. በተ.ቁ 1፤2 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በ ባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 3፤4፤6፤7 እና 8 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባምቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው እና አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ነው። ከተራ ቁጥር 9-12 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በጎንደር ዲስትሪክት ጽቤት ውስጥ ነው።

5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Publishing entity: Abay Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 26, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders