ሲዳማ ዞን ወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Description
ማስታወቂያ ማስተካከያ
ሲዳማ ዞን ወንሾወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወንሾ ወረዳ ቦካሶ ከተማ ዉስጥ የመንገድ ዳሪ ዲች ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በቀን (12/08/2018 ዓ.ም በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በገጽ- 32 ተራ ቁጥር 8ኛ መስፈርት ላይ ጨረታው በ21ኛው ቀን ይከፈታል ተብሎ የተፃፈዉ በስህተት ስለሆነ በ16ኛው ቀን ይከፈታል ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።
ሲዳማ ዞን ወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69e746570a538a5f69000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Publishing entity: Wensho Wereda Finance Economic Development Office
- Published: Apr 28, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.