የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

 https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86a33393-dfa8-4a7b-a4a0-29aa0cef52da/open 

Invitation to Bid

 የግንባታ እቃዎች ግዥ

Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0928-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open


Lot Information 

  • Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
  • Description: Lot 57 procurement of electric materials for (LG) (DEMD)
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: May 3, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: May 8, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: May 8, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

Technical Qualification

Factor Criteria
የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ

ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

ዋስትና

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

 በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

Bid Security Amount: 1,200,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee, CPO,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee, CPO,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions: 1. All the goods have to fulfill the requirements stated in the Specification for all the goods.
  • 2. The supplier must provide Legal product quality certificate for their products from foreign or local institution.
  • 3. The supplier must provide updated test report by third party from foreign or local institution. 
  • 4. The supplier must provide original catalog of the items which the bidder participated. (None returnable)
  • 5. The supplier must provide full-sized and complete accessories sample for technical evaluation. (Remember that when an item is submitted for a project, it must be exactly the same as the materials which the bidder supplies after the bid, otherwise it will lead to disqualify)
  • 6. The supplier must provide authorization letter from the manufacturer or concerned body.
  • 7. ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሳምፕል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው
  • 8. ማንኛውም ተጫራች ቢያንስ 75% የሚሆነውን ናሙና በጨረታው ውስጥ ማስገባት አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
  • 9. ማንኛውም ተወዳዳሪ ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ቡድን በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
  • 10. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ቱመት የግንባታው ስፍራ ነው፡፡
  • 11. ማንኛውም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ውል በገባ በሃያ ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
  • 12. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
  • 13. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት ለሚያፈልጋቸው ዕቃዎች ቴስት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፡ 
  • 14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132

Address: 

  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Country: Ethiopia
  • Town: AA
  • Street: Janmeda
  • Room Number: 16
  • Telephone: +251 11 126 0132
  • Email: mulaturoro2015@gmail.com 
  • Po Box: --
  • Fax:  --

Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-08 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Published: Apr 29, 2026
  • Posted at: 2026-04-29T07:20:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders