የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የአልሙኒየም ዉሃ ታንከር ስራና ሰመርሰብል ፓምፕ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የአልሙኒየም ዉሃ ታንከር ስራና ሰመርሰብል ፓምፕ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአልሙኒየም ዉሃ ታንከር ስራና ሰመርሰብስ ፓምፕ ስራ ከነሙሉ አቅርቦቱ

No.

የእቃዉ ዝርዝር Description

መለኪያ Unit

ብዛት Quantity

ቦታ /location /

1

supply and installation of an aluminum elevated water reservoir with a capacity of 50 cubic meters. The reservoir must be complete with all accessories and delivered as a full set.

Set

1

In Oromia Region East Harrerge Zone Midega tola wored Terkanfeta kebele.

2

Supply and installation of a submersible pump system with a power rating of 30KW, a pump head of 315 meters, and a discharge capacity of 5 liters per second. The system must include a control (switch) board suitable for grid power, power and control cables, a riser GS pipe of “C” class with quality coupling, and all necessary accessories.

Set

1

In Oromia Region East Harrerge Zone Midega Tola Woreda, Midhega Town

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ከሊራንስ ሰርተፊኬት

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/

እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የአልሙኒየም ዉሃ ታንከር ስራና ሰመርሰብል ፓምፕ ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሮሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።

7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛዉ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጧት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ፡- 0115539983/0911079926

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published: Apr 29, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders