የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 141/18
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10000 ሊትር |
11 |
28,000 |
9:00 |
9:05 |
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ፣ በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 22/08/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ፤ ለሰነዱ በመክፈል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቢሮ ቁጥር 03 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች የመጫረቻት ሠነድ ኘሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/09/ 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት 9፡00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ዱረሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታ ሳጥን 03/09/2018 ዓ/ም 9፡00 ታሽጎ 9፡05 ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት የግብርና ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
- Bid bond: 28,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 30, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.