የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግዜ--30/2018
ተቋማችን Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers)ግዥ |
100,000.00
|
ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
1. በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል፤ ስልክ ቁጥር 011-156-0148።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTITY” በሚል መሆን ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Apr 30, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.