በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የተለያዩ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎችን ማለትም
- ጀሪካን ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም
- ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን
ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉትን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟሟላት ያለባቸው የጨረታ ግዴታዎች
- የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚፈልግ 1000 ብር በመክፈል ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት መግዛት ይኖርበታል
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤ ህገ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ወቀረት ያለው፣እንዲሁም በመንግሰት ግዢ ((Egp ) በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ
- ከዚህ በፈት ጨረታ ተሳትፎ በጥራት አቅረቦት ላበረከተው መልካም የሥራ አፈጻጸም ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቹ የጨረታ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) ማስከበሪያ ዋስትና በሲፕዩ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን እና ህጋዊነቱ ለ9ዐ ቀናት መሆን አለበት።
- የኢንሹራንስና ቼክ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቹ የሚጫረቱበትን ዋጋ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልልቅ ጽ/ቤት ነው
- ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 (አሰር) ተከታታይ በስራ ቀናትና በስራ ሰዓት ውስጥ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ አስተሻሸግ ኦሪጅናል (1) እና ኮፒ (1) በተለያዩ ፖስታ ውስጥ አሽጎ የጨረታ ሰነዱን ማህበሩ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በአስረኛው ቀን የጨረታ ሰነድ ማህበሩ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ 8፡30 ማስገባት የምትችሉ ሲሆን 8፡35 ሳጥኑ ታሽጎ በእለቱ 8፡40 ተጫራቾቹ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚፈልግ በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ አርብ) ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላል
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር ዘወትር በሥራ ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
ስልክ፡+046 220 0864
አድራሻ፡ ሀዋሳ ከተማ ሀይቅ ዳር ከፍለ ከተማ ጉዱማሌ ቀበሌ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published: May 02, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.