በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የህንፃ ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት

  • ሎት 1. የህንፃ ጥገና

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላችሁና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ሎት 1፤ 9,000 ማስያዝ የሚችል።

  • የጨረታው አሸናፊ ድረጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
  • የጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ በሙሉ መወዳደር የምትችሉት በአደራጃችሁ ፅ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጃችሁ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  • እንዲሁም ከደረጃ 6 በላይ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የምትችሉ
  • አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
  • ተጫራቹ ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  • የጨረታ ሰነዱን መሸጫ በሎት ዋጋ ብር 300.00 ነው።
  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።

ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤

  • ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጤና ጣቢያው ለጨረታ አሸናፊው ውል ከመዋዋሉ በፊት 20% ወደላይ መጨመር 20% ወደታች መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተወደዳሪዎች ለአሸነፉት ስራ ተቋሙ በሚፈልገውና በተወዳደሩበት ልክ መሠረት መስራት ይጠበቅባቸዋል።
  • የተሰሩ ስራዎች በተቋሙ ጥራት ኮሚቴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።

አድራሻ፣

ከጦር ኃይሎች ወደቀራንዮ የሺደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ፅ/ቤት በስተጀርባ ቀ/ጤ/ ጣቢያ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡_ 011-383 9040

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Publishing entity: Keranio Health Post
  • Bid bond: 9,000 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders