በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ ወንዝ ላይ ለሚሰራው ድልድይ ግንባታ G.C4/ B.C3 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ኣወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ  ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ ወንዝ ላይ ለሚሰራው ድልድይ ግንባታ G.C4/ B.C3 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ኣወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
  • ቲን ነምበር ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ

270,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ የጨረታ ዋስትና በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ

መብቱ የተጠበቀ ነው። የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።

ለበለጠ መረጃ 046 771 0211 ይደውሉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን  የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-25 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Warabe City Administration Finance Office
  • Bid bond: 270,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-04T08:06:20.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders