ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት የኤክስካቫተር ኪራይ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማችን ለኮረት ማምረት ስራ የእክስከቫተር ኪራይ ስለፈለገ፤በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የሚትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው፣

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • መሳሪያዎችን ናመገልገየዎችን የማከረየት ስራ ፍቃድ ያለቸው፣
  • በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለፀ መስፈርት በጨረታ ሰነድ ላይ ያለ ገዥ ይሆናል።
  • የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000706021233 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል 
  • የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሬጅናል ቴክኒካልና ፋይነሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይነሻል ተዘጋጅቶ የሚቀረብ ሲሆን
  • ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
  • የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ 30,000/ሰላሳ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፣
  • የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3ይሆናል ፣
  • መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331- 0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-19 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga City Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-04T08:25:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders