የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/017/2018
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የማምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች፡-
1. የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
5. የአቅራቢነት ማስረጃ(Supplier list
6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመውጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፡- ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ በመዋል በ16ኛው ቀን የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል። የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200.00(ሁለት መቶ) መሆኑን እየገለጽን ፧ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30-8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን።
የጨረታ ሳጥኑ በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና መ/ቤት ጎተራ አጎና ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል።
ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤
ከሰኞ-አርብ ጥዋት ከ2፡30-6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡30 ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ፡- ስ.ቁ 011-416 0309 / 011-466-2527 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ በመዋል በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-20 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ በመዋል በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Seed Enterprise
- Buyer address: ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 05, 2026
- Posted at: 2026-05-06T09:51:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.