የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጥበቃ ሥራውን በአገልግሎት ግዥ መስጠት ይፈልጋል
Description
የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
ጨረታ ማስታወቂያ
የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጥ ብቁ ድርጅት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ ሥራውን በአገልግሎት ግዥ መስጠት ይፈልጋል።
ስለሆነም፤ የሚከተለውን ዝርዝር በማሟላት በዚሁ ሥራ የተሠማሩ ሕጋዊ ድርጅቶ መሣተፍ ይችላሉ።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ድርጅቱን በአካል በመጎብኘት ለጥበቃ ሥራው የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል ደረጃና ብዛት አጥንቶ በማቅረብ፣
- የመድን ዋስትና እንዲሁም በቂ የሱፐርቪዥን ተሽከርካሪ መኖሩን ማረጋገጫ በማቅረብ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ፣
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አለምገና ሰበታ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋናው ፋብሪካ በአካል በመቅረብ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።
- ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀን የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ለመሠረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥራችን 09 25-11-61-66
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር(ማማ ወተት)
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀን
- Bid opening: 2026-05-15 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sebeta Agro Industry P.L.C.
- Bid bond: 10,000 ብር
- Published: May 05, 2026
- Posted at: 2026-05-06T12:38:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.