Sewerage, drainage and sanitation

በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዩ አካባቢ ለሚገነቡ የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ እና የመንገድ መብራት ሪሎኬሽን (ቦታ መቀየር) በቀረበ ዝርዝር መሠረት ማስገንባት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በበተለያዬ አከባቢ ለሚገነቡ የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ እና የመንገድ መብራት ሪሎከሽን ( ቦታ መቀየር) በቀረበ ዝርዝር መሠረት ከዚህ በታች በተጠቀሱ አከባቢዎች ላይ ማስገንባት ይፈልጋል።

.

የሳይት ስም

ፕሮጀክት

ደረጃ

የጨረታ ማስክበሪያ (ብር) CPO

የግዥ ቁጥር

1

ቅዱስ ሚካኤል /ያን ጀርባ

የጎርፍ መሄጃ ቦይ  

GC-5 እና ከዚያ በላይ

120.000

DILLA/UIIDP/ CW/018/25/26

2

ጌደኦ ዞን ከፍተኛ /ቤት እስከ ነጭ አፈር

የመንገድ መብራት ሪሎከሽን (ቦታ መቀየር)

ኤሌክትርክ እና ኤሌክትርክ ዝርጋታ ሥራ ተቋራጭ EEM-5 ከዚያ በላይ

150.000

DILLA/UIIDP/ CW/013/ 25/26

ከተጠቀሰውና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ኮንትራክተሮች ሆነው ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረበውን መሥፈርት

የሚያሟሉ ተቋራጮች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የተጨማሪ እሰት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው

4. የአቅራብነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው

5. ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የምችሉ

6. የግንባታ ብቃት ማጋገጫ የምስከሪ ወረቀት ከኮንስትራክሽን ባለሥልን ማቅረብ የሚችሉ እና ሌሎች ለደረጃው የብቃት ማረጋገጫ እና ሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ስያቀርቡ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ

7. ለግንባታ የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ መስራት የሚችል

8. ተጫራቾች ለግንባታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት ጨረታው እስከምከፈትበት ዕለት ድረስ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

9. የሚሰራውን የግንባታ ዝርዝር መግለጫ /specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡

10. ዘግይቶ የመጣ ፖሰታ ተቀባይነት የለውም፡፡

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከንካል ኦርጅናል 1 ቴክኒካል 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ የሥራ ቀን ቆይቶ በ22ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 5:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የመ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ፕላ/ልማ/መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ የሥራ ቀን ቆይቶ በ22ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-30 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ የሥራ ቀን ቆይቶ በ22ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በ5:30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Dilla City Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (May 06, 2026)
  • Posted at: 2026-05-06T14:14:50.000Z
← Back to all tenders