የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low Voltage Distribution Panel with Accessories & ATS Project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 40/2018
Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage distribution panel with Accessories & ATS project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባስስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
- ሰነድ ለመገዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡-
- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-05-19 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T14:05:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.