ICT and systems consultancy
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 m፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር 001
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ
- በሎት 1 ፡- ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው ፣ኮፒ ማሽን ፣ፕሪንተር ፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ ፣UTP- Cable 305 m፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መመዘኛዎች፣
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመደቡ
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ
- የVAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑ
- የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እውቅና ያለው የፋይናንስ ተቋም የተረጋገጠ CPO፣ቼክ፣ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብ የሚችሉ
- አሸናፊው ተጫራች ማንኛውንም ወጪ በራሱ ሸፍኖ በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች፡-ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በሎት 1ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ/ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኮሚሽኑ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡በተጨማሪም የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- ኮሚሽኑ (መ/ቤቱ) የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ሀላባ ቁሊቶ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465562209 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች
አስተዳደር ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-23 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Region Correctional Police Commission
- Bid bond: 2% የብር 10,000/አስር ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (May 12, 2026)
- Posted at: 2026-05-12T08:13:58.000Z