Business and factory foreclosure

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

ማረሚያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-025/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 3 ላይ የተገለፀው በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የሚገኝ B+G+6 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና G+4 በመጠናቀቅ ላይ ያለ ህንፃ በውስጡ ከሚገኙ የተሸመነ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ማሽነሪዎች (PP Woven Bag Manufacturing Plant) ጋር የካርታ ቁጥሩ አቃ/ቃ/ክ/ከ/ሊ/መ/ጨ/029/1 መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69d61d2c0a538a941c000001 

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-15 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Published on: Reporter (May 13, 2026)
  • Posted at: 2026-05-13T09:06:40.000Z
← Back to all tenders