Fuel, lubricants and solid fuel

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፍቻ ቀን ስለማረዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማድረግ ይፈልጋል

Description

የጨረታ መዝጊያና መክፍቻ ቀን ስለማረዘም

እና የአድራሻ ለውጥ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /17/2018 ዓ.ም. የመጣው ጨረታ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የነበረ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ወደ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 እና 4፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንዲሁም የሰነድ መግዣና ማስገቢያ አድራሻ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት (የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል) የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን ሌሎች ሁኔታዎች በቀደመው መሰረት የሚቀጥሉ ናቸው።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

ከዚህ በፊት ወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ 

https://tender.2merkato.com/tenders/69fb1b300a538a9abf000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-05-19 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published on: Addis Zemen (May 13, 2026)
  • Posted at: 2026-05-13T11:52:43.000Z
← Back to all tenders