የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸዉን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ ዝርዝር

No.

የእቃው ዝርዝር Description

መለኪያ Unit

ብዛት Quantity

Remark

1

Server computer

  • Processor type and family lntel® Xeon® Gold 6430 (32 core, 2.10 GHz, 60 MB L3, 270W)
  • Model and Brand HPE ProLiant 380gen11

pcs

 

1

 

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ እያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።

7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ ፡- 011 553 9983/ 09 11 07 99 26
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስድስተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-19 11:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስድስተኛው ቀን 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: May 14, 2026
  • Posted at: 2026-05-14T08:22:13.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders