የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ የዋጋ እርማት አውጥቷል
Description
የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና
ዲቢኤም የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ የዋጋ እርማት ስለማድረግ
ባለስልጣን መ/ቤቱ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ ግዥ ማስታወቂያ የምርቶች ዋጋ ላይ የታይፕ ስህተት ስለገጠመው ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኗል።
ስለሆነም የምርቶቹ ዋጋ ከታች በሰንጠረዥ በቀረበው መሰረት የተስተካከለ መሆኑን አያሳወቅን ሌሎች በጋዜጣው የተገለጹት ኃይለ ቃሎች እንደተጠበቁ ናቸው።
|
ተ.ቁ |
የምርቱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንድ ቶን ነጠላ ዋጋ ትራንስፖርት +ተ.እ.ታ ጨምሮ በብር |
|
1 |
አስፋልት ዌሪንግ ኮርስ |
በቶን |
22,465.08 |
26,755.00 |
|
2 |
አስፋልት ባይንደር ኮርስ |
በቶን |
43,210.90 |
26,410.00 |
|
3 |
ዲቢኤም |
በቶን |
21609.48 |
24,800.00 |
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a0591200a538ac21a000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-06-01 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Roads Authority
- Buyer address: አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
- Published: May 15, 2026
- Posted at: 2026-05-15T07:55:42.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.