Business and factory foreclosure

ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

ማስተካከያ

ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል። ይሁን እንጂ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን በመሆኑ ግንቦት 24 እና 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ሊደረግ የታሰበውን የሐራጅ ጨረታ ወደ ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ.ም እንደቅደም ተከተላቸው የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170 4549 ወይም 011-170 4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

 https://tender.2merkato.com/tenders/69eb15850a538aa06d000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Published on: Addis Zemen (May 16, 2026)
  • Posted at: 2026-05-16T07:57:24.000Z
← Back to all tenders