በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ወሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ወሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል

2. የሰራተኛ የደንብ ልብሶች።

3. የጽህፈት መሳሪያዎች

4. የፅዳት እቃዎች

5. የቢሮ ፈርኒቸሮች

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ፡

  1. ዕቃዎቹን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የንግድ ፍቃዳቸውን የ2018 ያደሱ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ 1% ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታው ሰናዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የደብ አርሲ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ክፍል በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የአቃውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን (ቴክንክ ና ፋይናንሽል ለየብቻ) በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ (ፖስታ) ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል።

8. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው አሽናፊው ድርጅት በጽሁፍ ከተገለፀ በኋላ ይሆናል።

9. የጨረታው አሸናፊ በተጫራቾች መመሪያ በተሰጠው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለጸ አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ ገንዘብ በማስያዝ የገደብ አርሲ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውል መፈራረም አለበት። ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል።

10. የእቃዎች ርክክብ የሚካሄደው የገደብ አርሲ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግምጃ ቤት ይሆናል።

11. የእቃው ብዛት (Quantity) የሚወሰነው በመስሪያ ቤቱ (በድርጅቱ) የበጀት ሁኔታ ላይ ተመርኩዞ ነው።

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ሆኖ ከበጀታችን በላይ የሚሆነውን መቀነስ ወይም መጨመር የምንችል መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፡- የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
ይዶላ ከተማ
ስልክ፡- 09 12 25 42 19/ 09 39 10 70 01
በኦሮሚያ ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-29 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በኦሮሚያ ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T08:02:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders