ባህራን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ የሚያከራያቸውን ህንጻዎች የጽዳት አገልግሎት ስራውን ሙሉ በሙሉ ፍቃድ ላላቸው ኤጀንሲዎች ዓመታዊ ውል ሰጥቶ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊውን በመለየት የጽዳት ስራ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Description

የህንጻ ጽዳት አገልግሎት የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ባህራን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ የሚያከራያቸውን ህንጻዎች የጽዳት አገልግሎት ስራውን ሙሉ በሙሉ ፍቃድ ላላቸው ኤጀንሲዎች ዓመታዊ ውል ሰጥቶ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊውን በመለየት የጽዳት ስራ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።

ስለዚህም ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የስራ ፈቃድ ያለው አገልግሌት ሰጪ በጨረታው እንድትሳተፉ እንጠይቃለን።

ጨረታ ማቅረቢያ ዝርዝር መረጃ

1

የጨረታው አቅራቢዎች ጨረታ ሰነዳቸውን ደልታ ኮምፕሌክስ ህንጻ 1 የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል 10 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 የተዘጋጀ የጨረታ ፎርም በመውሰድ ገቢ ማድረግ አለባቸው።

2

የጨረታ ሰነዶች የሚገኙበት አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 05 ደልታ ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ 10 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ስልክ ቁጥር 011-111-0166

3

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን፡- ግንቦት 10ቀን 2018 . 230 ጀምሮ

4

ጨረታው የሚያበቃበት ቀን፦ ግንቦት 17 ቀን 2018 . እስከ 1130 ድረስ ገቢ ማድረግ አለባቸው።

5

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6

የጨረታ ሰነዱን ለመውሰድ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

7

ድርጅቱ የቀረበውን ጨረታ በሙሉም ወይም በከፊል ለመቀበል ወይም ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-05-25 17:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bahiran Trading PLC
  • Buyer address: ቸርችል መንገድ ኤም ኬ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 811
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:39:36.000Z
  • Buyer website: https://www.onmarketers.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders