Roads, highways and asphalt works
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Roads, highways and asphalt worksCleaning and Janitorial Equipment and ServicePersonal Care Products and Services
Amhara
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማረሚያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጉንደር መንገድ ጥገና ዳስትሪክት ግንቦት 6 ቀን 2018 በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በገፅ 31 በግዥ መለያ ቁጥር GN-024/2018 እና GN- 025/2018 ያወጣው ድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ “ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ላሉት 20 ቀናት የሚለው 15 ቀናት በሚል የተስተካከለ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a0578450a538ac2cf000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ላሉት 20 ቀናት የሚለው 15 ቀናት በሚል የተስተካከለ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን
- Bid opening: 2026-06-02 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ላሉት 20 ቀናት የሚለው 15 ቀናት በሚል የተስተካከለ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን
- Region: Amhara
- Publishing entity: Ethiopian Roads Administration Gonder Road Maintenance District
- Published on: Addis Zemen (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-19T08:06:52.000Z