የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ

የይዞታው ስፋት (.)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1

ሂርጳ የታሸገ የምንጭ ዉሃ ማምረቻ /የተ/ የግ/

ተበዳሪዉ

 

አርሲ ዞን፣ዲጋሉና ጢጆ ወረዳ

 

WBIELG/2640/22

 

1 ሄክታር

 

የፋብሪካ ሕንፃ እና የታሸገ ዉሃ ማምረቻ ማሽነሪዎች

165,918,000.78

12/10/2018 . 300- 400 ጠዋት

2

አቶ ፍፁም ሰለሞን

 

ተበዳሪዉ

 

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አያት 2 ሳይት 4 የህንፃ ቁጥር 03 ወለል ቁጥር 11

AA00006100750703

 

85.79

 

ባለ ሁለት መኝታ መኖሪያ ቤት

 

4,980,922.61

 

12/10/2018 . 400- 500 ጠዋት

 

3

አቶ ካሳ ተበጀ

 

ተበዳሪዉ

 

በኦሮሚያ ዱከም ከተማ አጋጊ ወረዳ

OR003010310003

3122.19

 

የንግድ ህንፃ

 

11,972,309.99

 

12/10/2018 . 500-600 ጠዋት

 

4

አቶ ሄሎም ውብሸት / ማርያም

 

ተበዳሪዉ

 

በአዲስ አበባ /ለሚ////ወረዳ 10 መሪ ሎቄ

//19/3/1/162741/00

 

44.50

 

የንግድ ቤት

 

3,217,432.88

 

12/10/2018 .800-900 ከሰዓት

 

5

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ

 

አቶ ክፍሌ ዴንቶ

 

ሃዋሳ ከተማ ታቦር /ከተማ ጥልቴ ቀበሌ

15534

 

200

መኖሪያ ቤት

 

1,863,517.10

 

2/10/2018 .800-900 ከሰዓት

 

6

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ

 

አቶ ሳንጃ ስርሜሶ

 

ሃዋሳ ከተማ ታቦር /ከተማ ድሜ ቀበሌ

87507

 

200

መኖሪያ ቤት

 

1,009,142.24

 

12/10/2018 . 900-1000 ከሰዓት

 

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ. 011-113-05-08 ወይም አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-19
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-19 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 20, 2026
  • Posted at: 2026-05-20T11:00:38.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders