የዕድገት በሕብረት የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ድርጅታችን ውስጥ ያሉትን 4 ህንፃዎች የቀለም ቅብ፣ የጣሪያ እድሳት፣ የቦረንዳዮ ሥራ፣ የኤሌክትሪክ ሥራ፣ የልስንና የመሳሰሉት ሥራዎች ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የዕድገት በሕብረት የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ድርጅታችን ውስጥ ያሉትን 4 ህንፃዎች የቀለም ቅብ፣ የጣሪያ እድሳት ፣ የቦረንዳድ ሥራ፣ የኤሌክትሪክ ሥራ ፣ የልስንና የመሳሰሉት ሥራዎች ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሠረት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 5 ወይም ከዚያ በላይ የሆኑትን ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

 በዚሁ መሠረት

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው /ያላት ፤
  3. የተ.እ.ታ ( VAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. በዚህ ጨረታ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝር (Specification) የሚገልፅ የጨረታ ሰነዱን ከአ/ማህበሩ ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ከድርጅቱ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታውን ዋጋ 2% ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ ጋር በባንክ በተመሰከረ ትክክለኛ ሲፒኦ (C.P.O) ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  7. አሸናፊው ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታውን 10% ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ ጋር በባንክ በተመሰከረ ትክክለኛ ሲፒኦ (C.P.O) ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ካለምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ ላይ ስማቸውን፣ አድራሻቸውንና የሚጫረቱበትን የሥራ ወይም የጨረታ አይነት በመለየትና በመፃፍ በመስራቤቱ ጽ/ቤት በተዘጋቸው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  10. አ/ማህበሩ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 48 90 92 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ዕድገት በሕብረት የገበያ አዳራሽ አክስዮን ማህበር ዋና ጽ/ቤት

0113 48 90 92 (ዘነበወርቅ የቀለበት መንገድ ድልድይ አጠገብ)


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-30 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Edget Behebret Shopping Center S.Co.
  • Buyer address: ዘነበወርቅ የቀለበት መንገድ ድልድይ አጠገብ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 20, 2026
  • Posted at: 2026-05-20T11:26:28.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders