የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁ እና በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ፤ እንዲሁም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው።
  2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000 (አንድ ሽህ ብር) በመክፈል ደብረ ማርቆስ በሚገኘው ምስ/ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት አብማ መስመር ዶ/ር ይልቃል የዓይን ህክምና ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከቢሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚወዳደሩበት የስራውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን ሞልተዉ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  7. ጨረታው በ7ኛው ቀን 9፡00 ላይ ይታሸጋል በዚያዉ ቀን 10፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8.  ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ሰለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ምስራቅ ጐጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 34 05 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

የምስራቅ ጐጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ7ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-25 16:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ7ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 1,000 ብር
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T09:08:39.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders