በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ)፣ የምግብ አቅርቦት፣ የጥበቃ አገልግሎት እና የጽዳት አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  • የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ)
  • የምግብ አቅርቦት
  • የጥቢቃ አገልግሎት
  • የጽዳት አገልግሎት

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረቶች የሚያሟሉ በማይክሮ ኢንተርፕረይዝና ኤጅንሲ የተደራጀ ተጫራቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።

በቅርብ በ2018 የታደሰ ከስራው ጋር የተዛመደ የንግድ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም Tin Number ያለው።

➢ ለአጠባ አገልግሎት፤ ጽዳት አገልግሎት ና ለጥበቃ አገልግሎት የሥራ ልምደ ያለው እና ኤጅንሲ የተደራጀ ተጫራቾችን የታደሰ የሙያ ፍቃድ ከኦሮሚያ ክልል ወይም ከከተማ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉደይ ፅ/ቤት የለው፣ በሦስቱም አገልግሎቶች ሠራተኞች ሰነድ ላይ በተጠያቀው የሰው መጠን ማቅረብ የሚችል።

➢ በምግብ ዝግጅት እና መስተንግዶ የስራ ልምድ ያለው።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ለማይክሮ 10,000.00 (አሥር ሺህ ብር) ለኤጅንሲ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሆስፒታሉ ስም ማስያዝ አለባቸው።

➢ ተጫራቾች በእያንዳነዱ ዋጋ ማወዳደር ሳይሆን በጠቅላላ ዋጋ የተሻለ ካቀረቡ የሚያልፉ መሆኑን።

➢ ተጫራቾች የሚያቀርቡት በሚታሸግበት ፖስታ ወይም ኤንቨሎፕ በሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ

የጨረታ ሰንድ ጋር ያለውን መስፈርት አሟልቶ የተገኛ በኃላፊው ስምና ፊርማ መሃተም ያለው መሆን አለበት።

➢ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ከቢሮ ቁጥር 47 ለያንዳንዱ ሎት

  • ሎት 1 የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ)
  • ሎት 2 የምግብ አቅርቦት
  • ሎት 3 የጥበቃ አገልግሎት
  • ሎት 4 የጽዳት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

➢ ጨረታውን የሚያልፍ ተወዳዳሪ በሆስፒታሉ ከሐምሌ 01/2018 - ሰኔ 30/209 ዓ.ም አገልግሎቱን እየሰጠ የሚቆይ መሆኑን አውቆ ውል የሚፈርም።

➢ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናትና በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ላይብረሪ ይከፈታል።

➢ ሆስፒታሉ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 437 1271 / 011 433 81 87 መደወል ይችላሉ።

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-03 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Bishoftu Hospital
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T07:45:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders