በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ አውጥቷል

Description

የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ

ጨረታውን ያቀረበው፡- በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር ሲሆን ተጫራቾች ከታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟሉ መሳተፍ ይችላሉ

.

ስለ ሕንጻው ሥራው

ማብራሪያዎች

1

አሠሪው

የመስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር

2

የአሠሪው አድራሻ

አዲስ አበባ ለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ ሕንጻ 43 እና 44

3

የስራው ዓይነት

. የሕንጻ 43 እና 44 ቀለም መቀባት

. የሁለቱም ሕንጻዎች የረገፉ ልስኖችን አስተካከሎ መለሰን

. የሁለቱንም ሕንጻዎች የደረጃውን ብረት ቀለም መቀባት

. በሁለቱ ሕንጻዎች የሚገኙ የዝናብ መውረጃ / PVC የተነቀሉትን መግጠም የተለያዩትን ማሰር መስመራቸው የተደፈኑ ትቦዎችን ማገናኘት

. የሕንጻዎቹን ዋና በር እና መስኮቶች ቀለም መቀባት

. በሁለቱም ሕንጻዎች ላይ የግድግዳ መብራት መዘርጋት

. የማህበሩን የጋራ መገልገያ /ኮሙዩናል/ ቀለም መቀባት

. ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት ስራዎች ተጫራቹ የእጅ ዋጋ ማቅረብ ይገባዋል

4

በስራው መሳተፍ የሚችለው

2018 . የታደሰ የንግድ ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የግብር መለያ ሰርተፍኬት እንዲሁም .. ከፋይ የሆነ በፊኒሺንግ ስራ ፈቃድ ያለው

5

የክፍያ አፈጻፀም

በጨረታ ያሸነፈው የጠቅላላውን የሕንጻ የቀለም ቅብ እና የጋራ መገልገያ አዳራሽ ስራ ሲጀምር የጠቅላላውን ያሸነፈውን ዋጋ 35% የጠቅላላው ስራ ግማሽ ሲጠናቀቅ የጠቅላላውን ዋጋ 25% ስራው ጠቅላላ ሲጠናቀቅ 15% እንዲሁም ስራው ከተጠናቀቀ እና ከተረጋገጠ በኋላ ርክክብ ተፈጽሞ ስድስት ወር ሲሞላው 25% ክፍያ ይፈጸማል።

6

በስራ ወቅት ለሚከሰቱ ችግሮች

ስራውን በጨረታ ያሸነፈውና በስራ ላይ የተሰማራው ተጫራቸ ስራውን ጀምሮ እስኪያስረከብ ድረስ በስራው ምክንያት ለሚያጋጥሙ ችግሮች ሙሉ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

7

የጨረታው ማስገቢያ ቀን እና ማብቂያ እንዲሁም ቦታ

ከግንቦት 14/2018 . ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ማስገቢያ በማህበሩ የጋራ መኖሪያ አዳራሽ በስራ ሰዓት እንዲሁም የጨረታ ማስገቢያ ቀን ማብቂያው በግንቦት 2/2018 . ከቀኑ 930 ይጠናቀቃል።

8

የጨረታ ማስያዣ

ስራውን ለመጫረት የተሳተፈው ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% CPO ማቅረብ ይኖርበታል

9

የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር

ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ተመላሽ የማይደረግ የጨረታ ሰነድ መግዣ 500 ብር በማህበሩ የጋራ መኖሪያ አዳራሽ ገዝቶ መውሰድ ይችላል

10

ጨረታው ሚከፈትበት ቀን

ግንቦት 26 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11

የጨረታ ሰነድ አገባብ

በታሸገ ፖስታ የተጫራቹን ስምና አድራሻ ማስገባት ይኖርበታል።

12

የተጫራቾች ለስራው መሳተፍ

ማንኛውም ተጫራች የሚሰራውን ስራ እና ቦታውን በአካል በመምጣት ማየት ይጠበቅበታል

13

የአጫራቹ መብት

ማህበሩ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ ይችላል

ስልክ 0923 616 798 ፣ 0935 803 333 እንዲሁም 0906 751 580 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር

መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ግንቦት 2/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30
  • Bid opening: 2026-06-03 10:00
  • Bid opening (note): ግንቦት 26/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T08:52:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders