Hand and power tools

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመካኒካል ወርክ ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፉግ/ግጨ-035/2018

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያየ ዓይነት ለመካኒካል ወርክ አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦትን በግልጽ ጨታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የእቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

ለመካኒካል ወርክ ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ

-

675,000.00

 

ሰኔ 2 ቀን 2018 . ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሰኔ 2 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያስጡ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
  3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍልል ስልክ ቁጥር 011-156-0148
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በሚል መሆን ይኖርበታል፤
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም/ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-09
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-09 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopia Electric Utility
  • Bid bond: 675,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (May 23, 2026)
  • Posted at: 2026-05-23T08:15:30.000Z
← Back to all tenders