Finishing and renovation works

የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር የጨረታ ቀን ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 17 ላይ የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር ባወጡት የሕንፃ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስገቢያ ቀን ማብቂያ ግንቦት 22/2018 ከቀኑ 9፡30 ይጠናቀቃል በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

የካ አባዶ መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a1019370a538a024c000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid opening: 2026-06-03 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (May 24, 2026)
  • Posted at: 2026-05-25T07:08:22.000Z
← Back to all tenders