የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+3 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የፅዳት ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Description
የጽዳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+3 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የፅዳት ሥራ እንዲሠራለት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
1. የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን ማስርጃ ማቅርብ የሚችል፣የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በንግድ ዘርፉ የተሰማራ ሰው መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስርጃ ማቅረብ የሚችል፣
2. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ የሚያቀርብ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
4. TIN (የንግድ መለያ ቁጥር) ያለው እና ማቅረብ የሚችል፣
5. ከላይ የተቀመጡትን መሥፍርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች፣
5.1 ለፅዳት የጉልበት አገልግሎት ብቻ ለ ለሠራተኛ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ማቅረብ
5.2 የፅዳት የጉልበት አገልግሎት ከማፅጃ ኬሚካሎችና መሣሪያዎች ጋር ለ ለሠራተኛ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸው።
6 ከላይ በ5.1 እና በ5.2 ለተመለከቱ ሥራዎች ለእያንደንዳቸው ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያ መግዛት ይችላሉ።አንድ ተጫራች በሁለቱም ጨረታዎች ላይ መካፈል ይችላል።
7 ተጫራቾች ጨረታቸውን በሚያስገቡበት ጊዜ ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00/ሃያ ሺህ ብር/ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች አክሲዮን ማህበሩ የሚያፀዳቸውን ቦታዎች ዝርዝር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ተከታታይ የሰራ ቀን ድረስ ከተጫራቾች መመሪያ ጋር መውሰድ ይችላሉ።
9. ተጫራቾች በሰም የታሸገ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በተከታታይ የሥራ ቀን በኃላ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማስታወሻ
- አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 ኮልፈባዓስ 7፡30 እስከ 10፡30 ብቻ ይሆናል፤
- የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30
ስልክ 09-12-05-47-92 /09-32-08-03-77
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በተከታታይ የሥራ ቀን በኃላ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-05 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በተከታታይ የሥራ ቀን በኃላ በ11ኛው ቀን በ9፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: ለእያንደንዳቸው ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T07:38:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.