አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንከ/35/2018 ሚያዚያ 20 ቀን በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ተራ ቁጥር 9 ያለው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,328,941.09 ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 11,553,852.95 ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን።
ለመጀመሪ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቀጥር |
የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ/ብር/ |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
|
1 |
እማዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
እማዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አዲስ አበባ
|
_ |
ደብረ ብርሃን
|
_ |
09 |
7500.574 ካሬ ሜትር |
ደብኢፖ/03/0068/2013
|
ኢንዱስትሪ
|
11,553,852.95
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
አማራ ባንከ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል |
አማራ ባንክ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69f09d2c0a538abda9000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-28
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-05-28 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T08:00:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.