በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር 125 cc የኤሌክትሪክ ሞተር ቢስክሌት ተጠባባቂ ባትሪ ያለው፤ አዲሱን የፍርድ ቤት ይዞታ ቅጥር ዙሪያ አጥር በሽቦ፣ በብሎኬት፣ በእንጨት ለማሳጠር እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር 125 cc የኤሌክትሪክ ሞተር ቢስክሌት ተጠባባቂ ባትሪ ያለው፤ አዲሱን የፍርድ ቤት ይዞታ ቅጥር ዙሪያ አጥር በሽቦ፣ በብሎኬት፣ በእንጨት ለማሳጠር እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተለውን የመወዳደሪያ መስፈርት በማሟላት መወዳደር ይኖርባቸዋል፡-
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
2. ግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የግዥ ክፍያ ንብረት አስ/ር ደጋፍ የሥራ ሂደት እየመጡ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፣
5. ተጫራቹ በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ የያዘ CPO የጨረታ ማስከበሪያ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ለጨረታው መወዳደሪያ የሚቀርብ C.RO በባንክ ማህተምና በባንክ ኃላፊ ሠራተኞች ፊርማ የተረጋገጠ መሆን አለበት፣
6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዋጋ ማቅረብያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናልና የኦርጅናል ኮፒ በፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን ከቀኑ 11፡00 ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዶቻቸውን ማስገባት አለባቸው። የዕቃውን ጥራት በጥንቃቄ እናያለን፣
7. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አሥራ አምስት ቀናት/ ከቀኑ 11፡00 ድረስ በሳጥኑ መጨመር አለባቸው። በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሕጋዊ ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥን ይከፈታል።
8. ለጨረታው በዝርዝር ከተጠየቀው ዕቃ ዓይነት ውጪ ለመወዳደር ማቅረብ አይቻልም፣ ለማጭበርበር የሚሞከር ካለ በሕግ ተጠያቂ እናደርጋለን።
9. በጨረታው ሰነድ የተፃፈውን የዕቃ ዓይነት ተጫራቾች በትክክል መሙላት አለባቸው፣ የሚያቀርቧቸው ዋጋ ከቫት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
10. ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን እስከ መ/ቤቱ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
11. ፍርድ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መለወጥ ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- አድራሻ በስልክ ቁጥር 0465512100 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ
ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አሥራ አምስት ቀናት/ ከቀኑ 11፡00
- Bid opening: 2026-06-09 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court
- Bid bond: 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/
- Bid document price: 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T08:21:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.