አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ማሳወቅ ይፈልጋል

Description

ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ

መሆኑን ስለማሳወቅ፤

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ፡ -

  1. ለቡሬ የእንስሳት ምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አከፋፈል በመያዣ ዋስትና የያዛቸውን በተበዳሪ/ማህበር ስም ተመዝግበው የሚገኙ ቋሚ ንብረቶችን እና ልዩ ልዩ ማሽነሪዎችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄድ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ፤
  2. ለምሳሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አከፋፈል በመያዣ ዋስትና የያዛቸውን በተበዳሪ/በማህበር ስም ተመዝግበው የሚገኙ ቋሚ ንብረቶችን እና ልዩ ልዩ ማሽነሪዎችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄድ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ!
  3. በተጨማሪም ረቡዕ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ባንኩ ለአቶ ስማቸው ዳኘው ሞገሴ ለሰጠው ብድር አከፋፈል በመያዣ ዋስትና የያዘውን በተበዳሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄድ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ እንደነበር ይታወቃል።

ሆኖም ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረው ጨረታ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-5፡30 የተጫራቾች ምዝገባ ተካሂዶ ከ5፡30 6፡00 ድረስ ጨረታው የሚካሄድ ሲሆን በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30-9፡30 የተጫራቾች ምዝገባ ተካሂዶ ከ9፡30 -10፡00 ድረስ ጨረታው ይካሄዳል። እንዲሁም በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-5፡30 የተጫራቾች ምዝገባ ተካሂዶ ከ5፡30 -6፡00 ድረስ ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀን እና ስአት ተገኝተው በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 0711 ወይም 011 515 1153 መጠየቅ ይቻላል

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69f868f80a538a15e5000001 

https://tender.2merkato.com/tenders/69f1fb1d0a538a870e000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-03 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T08:27:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders