አማራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ መነሻ ዋጋን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንከ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ተራ ቁጥር 9 ያለው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,328,941.09 ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 11,553,852.95 ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን።

ለመጀመሪ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቀጥር

የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ/ብር/

ጨረታው የሚከናወንበት

ከተማ

/ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

እማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

እማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አዲስ አበባ

 

_

ደብረ ብርሃን

 

_

09

7500.574 ካሬ ሜትር

ደብኢፖ/03/0068/2013

 

ኢንዱስትሪ

 

11,553,852.95

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 ..

500 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንከ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል

አማራ ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69f1fbb30a538a8f41000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-28
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-05-28 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T09:44:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders