የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አቶ ዘካሪያስ ታምሩ |
ተበዳሪው
|
አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ |
EIC/0064/2024
|
7,877.00
|
የኢንደስትሪ ህንፃ
|
167,331,866.22
|
16/10/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
2 |
ወይ ሽታዬ ገላው ስመኝ |
ተበዳሪዋ
|
አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 |
ለ/ኩ/17/5/5/160440/00
|
21.65
|
የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት
|
1,450,609.25
|
16/10/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
3 |
ኣቶ ሰይፈ ገ/ማሪያም ቱራ |
ተበዳሪው
|
አዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 |
LMK12017083 3508413929
|
500.33
|
የመኖሪያ ህንፃ
|
34,501,891.91
|
16/10/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
4 |
ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ አበበ አካሉ |
አዲስ አበባ ከተማ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ! ወረዳ 14 |
AA000080122090
|
72 |
የመኖሪያ ህንፃ
|
8,832.495.87
|
16/10/2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
5 |
ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወይ ገነት ገ/ፃድቅ
|
አዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 03 |
LMK12718592 590021043
|
90 |
የመኖሪያ ህንፃ
|
17,699,053.08
|
16/10/2018 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ሰዓት |
|
6 |
ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሃሪፋጠ/ን/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ሃዋሳ ከተማ፤ ሐይቅ ዳር ቀበሌ
|
14039
|
1501.5
|
ለንግድ ዓላማ የሚውል ሕንጻ
|
53,445,074.50
|
17/10/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
7 |
ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ |
ተበዳሪው
|
መቀሌ ከተማ፤ ዓዲ ሓቂ ክ/ ከተማ |
9304/04/5441
|
140
|
ለ99 ዓመት በሊት የተያዘ መኖሪያ ቤት
|
4,094,133.45
|
17/10/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
8 |
ወይ መቅደስ ጓዴ ጌትነት |
ኤቢ ጋዝ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር |
ባሕር ዳር ከተማ፣ መሽንቴ
|
ባህኢፓ/0233/11
|
6000
|
ለኢንዱስትሪ/ኦክስጅን ማምረቻ የሚውል ሕንጻ እና ይዞታ
|
30,602,126.75
|
17/10/2018 ዓም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
9 |
ሊሃም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
አ/ብ/ክ/መንግሥት ደብረ ብርሃን ከተማ ቀበሌ 07
|
ዴብኢ/03/0012/2012
|
6,445.81
|
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት ሕንጻ እና ይዞታ
|
30,234,213.61
|
17/10/2018 ዓም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
10 |
አቶ አሸቢር አልታዬ |
አቶ አሸቢር አልታዬ |
ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ ከተማ ህብረት ቀበሌ |
ሸ/4706/ 09 |
2365.5
|
የንግድ ህንፃ
|
74,890,536.85
|
17/10/2018 ዓም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
|
|
11 |
አዜብ ዮሐንስ |
ተበዳሪው
|
አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ ከተማ ወረዳ 03 አያት 20 ሳይት 4 የሕንፃ ቁጥር B2 የወለል ቁጥር 1ኛ ፎቅ |
ለ/ኩ/19/3/1/162741/00
|
18.78
|
የንግድ ቤት
|
1,115,773.58
|
18/10/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
12 |
አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል |
ተበዳሪዉ
|
ደቡብ ም ዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን ቦንጋ ወረዳ ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ |
311/ገገ-66/2012
|
300
|
የመኖሪያ ቤት
|
4,591,200.43
|
18/10/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
13 |
አቶ አለሙ ጃቢር ሁርሳ |
ተበዳሪዉ
|
አ/ብ /ክ/መንግሥት አርሲ ዞን እስላ ከተማ ጢዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 10 |
4055/279/91
|
2580
|
የዱቄት ፋብሪካ ሕንፃ ከነ ዱቄት ፋብሪካ ማሽነሪዎቹ |
26,902,032.7
|
18/10/2018 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
14 |
ጉምሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
በትግራይ ክልል አዲ ገዲም ከተማ እንጣሎ ወዳራት ክ/ ከተማ 03 ቀጠና |
ዓማ/0167/011
|
5000 |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ እና የእህል ማበጠሪያ ማሽነሪዎች |
59,025,072.78
|
23/10/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
- ከ 1-13 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በ ቁጥር 14 ላይ የተጠቀሰዉ ጋሬት ታዉ የሚከናወነዉ መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነዉ።
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን ጨረታ አሸንፎ የገዛ በሺያ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለስብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረክበ አከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱ ይወስዳል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወየም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-30 11:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T10:25:11.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.