ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል።
|
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
የጨረታው ሁኔታ
|
|||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን
|
ሰዓት
|
ቦታ
|
|||||||
|
1 |
አፍሮ አምክ ሶላርቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ሜክሲኮ
|
ተበዳሪው |
ሰንዳፋ በኬ |
01 |
61/9/2005 |
3,000 ካ.ሜ |
ሶላር ፋብሪካ |
17,075,775.25 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-6:00 |
በቦታው ግቢ ውስጥ |
ድጋሚ የወጣ |
|
2 |
ወ/ሮ ንግስት ብርሃኑ |
ሰንዳፋ በኬ |
01 |
111/3396/97 |
300 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
1,276,242 |
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:00-10:00 |
በቦታው ግቢ ውስጥ |
ድጋሚ የወጣ |
||
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ለጨረታ የቀረበው የፋብሪካ ሕንፃ እና በውስጡ የሚገኙትን በፀሐይ ሃይል ውሃ ማሞቂያ ማምረቻ መሳሪያዎች (Machines) ጭምር ያካትታል።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. በተራ ቁጥር 01 (አንድ) የተጠቀሰውን ጨረታ በተመለከተ ፣በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሽናፊ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሽናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
10. ከፍተኛ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ቢቻ ነው።
11. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170 4549 ወይም 011 170 4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-06-23 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T07:18:17.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.