በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰደምባ ጎፋ ወረዳ ለሎጤ ማዘጋጃ ቤት በካፒታል በጀት በ2018 በጀት ዓመት ከተያዘው የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰደምባ ጎፋ ወረዳ ለሎጤ ማዘጋጃ ቤት በካፒታል በጀት በ2018 በጀት ዓመት ከተያዘው የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ

1/ ደረጃ 9 በጠቅላላ ግንባታ ሥራ ተቋራጭ ከዚያ በላይ ፍቃድ ያለው፣

2 / የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣

3/ በ2017 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣

4/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

5/ የግብር ከፋየነት ምዝገባ/ TIN Number/ ማቅረብ የሚችል፣

6/ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ ደ/ጎ/ወ/ ሎጤ ማዘጋጃ ቤት የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የሚከናወንበት ቦታ እይታ ደብዳቤ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣

7/ የ2017 ዓ/ም መልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል

8/ በማህበር የተደራጁ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ማቅረብ መቻል ይኖርበታል፣

9/ በማህበር የተደራጁ ከሆነ በ2017 ዓ/ም የታደሰ ደረጃ ማቅረብ መቻል ይኖርበታል

10/ በማህበር የተደራጁ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ /coc/ ማቅረብ የሚችል

11/ ሰንዱን ዋናውንና ኮፕውን ለየብቻ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፣

12/ ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00/ አሥር ሺህ ብር/በጥሬ ወይም ዕውቅና ካለው ባንክ በተረጋገጠ /cpo/ ማስያዝ ይኖርበታል። የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ በጋዜጣ ላይ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች ደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና/ፕ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር ብቻ ለደ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነድ በመውሰድና በመሙላት በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ስምና ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል። በጋዜጣ ላይ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በ22 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸገ ከታሸገበት ከ30 ደቂቃ በኃላ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሰነድ የመክፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በ22 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-16 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በ22 ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Demba Gofa Woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T08:43:18.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders