ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ ቁጥር 6204/2003 በአዋሳኝ በምሥራቅ ጥሩ ፈንታየ፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ መርጌታ አዳሙ የሚያዋስነውን የተበዳሪዎች ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በመነሻ ብር 3,008,053.62 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ /ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አ በ ዳ ሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታ የሚከሄድበት |
ጨ ረ ታ የወጣወ |
|||||
|
ለጨረታ የወጣው የቀረበ ንብረት |
ን ብ ረ ቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር /የይዞታ መለያ ቁጥር |
የቦታው ስ ፋ ት በካ/ሜ |
ቀን |
ሰአት |
ቦታ |
||||||
|
1 |
ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ |
ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ |
ቲሊሊ 01 ቀበሌ |
መኖሪያ |
ፈጣም |
6204/2003 |
250 ካ/ሜ |
3,008,053.62 |
18/10/2018 |
ከ4፡ 00-6፡ 00 |
በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ አዳራሽ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
የሐራጁ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በፀደይ ባንክ አ/ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የፀደቀ የድርጅቱ መመሥረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ፣ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ቃላ ጉባኤ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሠነድ ማቅረብ አለበት።
- የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃልሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል ያላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
- የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላሉ።
- ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት ጨረታው ከመካሄዱ በፊት አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ።
- የጨረታው ቦታ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በሚገኘው የፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪከት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስበሳባ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
- ባንኩ ለሽያጭ ያቀረበውን ንብረት የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊ በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ከሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 ዳቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብደቤ በፁኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብደቤ ይጽፋል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-058 227 0708 እና 09 10 30 20 03 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡።
ፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪከት
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-25 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ
- Bid bond: 25%
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T11:02:11.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.