ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26

ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

.

 

የተበዳሪዉ ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጫረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

1

እርዛ አማካሪ /የተ/የግ/ማህበር

ባህር ዳር

እርዛ አማካሪ /የተ/የግ/ማህበር

ባህር ዳር

መሸንቲ

0260/12

10,000 .

 

የፋብሪካ ህንፃ

55,828,192

19/10/2018 .

 

400-600

ህንፃ በሚገኝበት አድራሻ

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 015 ቀን በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
  9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170-4549 ወይም 011 170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

            ዳሸን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-26 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T08:18:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders