ፈያ ኢንተርግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን
የጨረታ ማስታወቂያ
BID # FIDO/0023/2026
ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው። ከ Ethiopia Humanitarian Fund (EHF) ባገኘነው Hapld life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia, ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለጹትን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የስራው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
Pool testers |
14 |
|
2 |
Turbidity tubes |
14 |
|
3 |
HTH 70% Chlorine drums |
14 |
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ::
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አስባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል።
- ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት : ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምር ለተከታታይ ሰባት (7) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በቀን ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:30 ይከፈታል።
- አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር ውል በገባ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ለተሸናፊ ተጫራቾች በጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገስጸ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና ዕቃዉን በትክከል የሚገጽ ካታሎግ(catalogue) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: አዲሱ አልሳም የመኖርያ መንደር ፊት ለፊት አጠገብ
ስልክ ቁጥር :+251 – 11 557 8114/ 09 11 13 14 02
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-06-05 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Fayya Integrated Development Organization (FIDO)
- Buyer address: Nifas Silk lafto Sub - City Near to Golf Club (Old Airport, Torhailoch)
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T09:21:21.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.