ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

★ Featured

Description

በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ

ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የሥራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራቢነት በመመዝገብ (iSupplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በኦንላይን www.2merkato.com  www.afroteneder.com and www.extratender.com ማገኘት ይችላሉ።

የሥራው አይነት

የሥራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀመርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

የሾፕ የእድሳት ስራ

ጊንር

 4283782

ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. 02፡30 ሰዓት

15 ቀን

 ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት

ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ  4፡00 ሰዓት

50,000.00

መስፈርቶች ፤

  1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. በደረጃ ሰባት (7) እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሠራ ሥራ መሆን ይኖርበታል።
  5. በገቢዎች አስተዳደር ባለሥልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቾች፡- ቴክኒካል እና የሕጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴከኒካል ሪኳየርመንት ከፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ሥር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-06-13
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-13 17:00
  • Bid opening (note): ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ  4፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T10:50:52.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders