አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ/39/2018
አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ለም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር
|
የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታ አገልግሎት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚከናውንበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
|
1 |
መሳፍንት አለበል |
መሳፍንት አለበል |
በላይ ዘለቀ
|
ባህርዳር
|
አጼ ቲወድሮስ
|
- |
11 |
2847 ካሬ ሜትር
|
ባህኢፖ/9296/12
|
የፋብሪካ ህንጻ
|
15,281,685.94
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 2-3 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
2 |
አበበ መልኬ ታረቀኝ
|
አበበ መልኬ ታረቀኝ
|
ቡሬ
|
ቡሬ
|
|
- |
04 |
200 ካሬ ሜትር |
8724/2008 |
የመኖሪያ ቤት
|
5,905,629.87
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
3 |
ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን
|
ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን
|
ዳንግላ
|
ዳንግላ
|
|
- |
01 |
210 ካሬ ሜትር |
513/ፀ/143
|
የመኖሪያ ቤት
|
2,040,821.23
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
4 |
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው
|
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው
|
ባህርዳር
|
- |
ባህርዳር
|
- |
11 |
200 ካሬ ሜትር |
30/07/05 |
መኖሪያ |
8,095,805.05
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
5 |
ዮሴፍ ነጋ ጌቱ
|
ዮሴፍ ነጋ ጌቱ
|
ባህርዳር
|
ቡሬ |
ቡሬ |
- |
- |
6300 ካሬ ሜትር |
BIAIP/006/2012
|
ፋብሪካ |
20,003,475.78
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከሰአት በኋላ ከ7- 8 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
6 |
አቮል የምግብ እና መጠጥ እቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ህወት
|
በላይ ዘለቀ
|
አፄ ቴዎድሮስ
|
ባህርዳር
|
- |
- |
300 ካሬ ሜትር |
አፄቴ/9726/2015 |
መኖሪያ |
22,312,051.97
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከሰአት በኋላ ከ8- 9 ሰዓት |
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
7 |
ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር
|
አዲሱ ፈንታ
|
ቦሌ መድሐኒያለም
|
ባህርዳር
|
ጠና |
- |
16 |
10,000 ካሬ ሜትር |
33730/09 |
የፋብሪካ ህንጻ
|
101,761,561.54
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከሰአት በኋላ ከ9- 10 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
|
ኤፍታ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር
|
ቦሌ መድሐኒያለም
|
ባህርዳር
|
ጣና |
- |
16 |
10,000 ካሬ ሜትር |
ባሃኢፓ/0037/09
|
ያልተጠናቀቀየ ፋብሪካ ህንጻ
|
80,724,619.07
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከሰአት በኋላ ከ10- 11 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) |
||
|
8 |
ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል |
ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል |
አዲስ አበባ
|
አቃቂ ቃሊቲ
|
አዲስ አበባ
|
01 |
- |
94.64 ካሬ ሜትር |
AA000070105464
|
መኖሪያ |
14,154,219.62
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 4:00 እስከ 5:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ) |
|
9 |
እማዋ ትሬዲንግ ኃ የተ/የግ/ማህበር
|
እማዋ ትሬዲንግ ኃ የተ/የግ/ማህበር
|
አዲስ አበባ
|
- |
ደብረ ብርሀን |
- |
09 |
7500.574 ካሬ ሜትር |
ደብኢፓ/03/ 0068/2013
|
ኢንዱስትሪ |
11,553,852.95
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 5:00 እስከ 6:00 ሰዓት
|
አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ) |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአማራ ባንክ ኢማ ስም በማሰራት, በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሊቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።
- የሐራጁ አሸናፊ ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታከስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
- ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ የመንጃ ፍቃድ፣ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን 5የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ከፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መነብኘት ይችላል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንበረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ, መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ. 011 558 2764 ወይም 011 558 4189 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አማራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-29 17:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 30, 2026
- Posted at: 2026-05-30T08:03:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.