Plastic raw materials and products
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የፕላስቲክ ፓሲ ባግ ግዥ ጨረታ ቁጥር 151/18
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ |
በኪ.ግ |
1690 |
20.000 |
9:00 |
9:5 |
|
2 |
የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ባለ 10 ሴ.ሜ |
በኪ.ግ |
910 |
መሟላት ያለባቸው ግዴታዎች
- በስራ ዘመኑ የታደሰ የንግ ድፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢነት ሰነዶችን ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል።
- በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና፣ በካሽ ያስያዙባት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠባት ቀን 22/09/2018 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኛው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 01/10/2018 ዓ/ም ሎት 01 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬትቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን በቀን 01/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ታሽጐ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-554-1461 ይጠቀሙ
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-06-08 15:05
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (May 30, 2026)
- Posted at: 2026-05-30T08:09:13.000Z