Rubber, foam and mattresses

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ለፖሊስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለደንብ ልብሶች ከተመደበላቸው መደበኛና በጀት ላይ ለከተማ አስተዳደር ለፖሊስ አባላት የሚሆን ፍራሽ ብዛት 74 ሲሆን 1 ሜትር ከ50 ሴንት ሜትር በ24 ኢንች የሆነ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ግ/ጨ/ፍ-001/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ለፖሊስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለደንብ ልብሶች ከተመደበላቸው መደበኛና በጀት ላይ ለከተማ አስተዳደር ለፖሊስ አባላት የሚሆን ፍራሽ ብዛት 74 ሲሆን 1 ሜትር ከ50 ሴንት ሜትር በ24 ኢንች የሆነ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፦

  • በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • የቲን ቁጥር ያላቸው
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላቸውና
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/ 20,000 ብር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በማቅረብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ/የጨረታ ሰነዱን ጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታተይ 10 ቀናት የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በሺ/ከ/አስ/ፋይ/ጽ/ቤት ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000142887472 በማስገበት ከሺ/ከ/አስ/ገ/ን/ቅ/ጽ/ቤት ደረሰኝ ይዞ በማቅረብ ከሺ/ከ/አስ/ፋይ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ሲሆን ቅድሜ፤ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተወዳዳሪዎቹ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 3:30 ታሽጐ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ተወዳዳሪዎቹ ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት የማያስተጓጉል መሆኑን ጭምር እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0463390876/877 ይደውሉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 3:30
  • Bid opening: 2026-06-13 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4:00
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Kembata Zone Shinshicho Town Administration Finance Office
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 03, 2026)
  • Posted at: 2026-06-03T08:46:29.000Z
← Back to all tenders