የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአ/ከ/ክ/ከ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+4 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የጥበቃ ሥራ እንዲሠራለት ይፈልጋል

Description

የጥበቃ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአ/ከ/ክ/ከ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+4 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የጥበቃ ሥራ እንዲሠራለት

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

1. በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣

2. ወቅታዊ ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅርብ የሚችሉ፣

3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅርብ የሚችሉ፣

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5. TIN (የንግድ መለያ ቁጥር) ያላቸው፣

6. ከላይ የተቀመጡትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ከላይ ለተጠቀሰው ሥራ የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ አስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን የሚቆይ ይሆናል፣

7. ተጫራቾች ማህበሩ የጥበቃ ሥራ እንዲሰራለት የሚፈልገውን ቦታዎች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ በሥራ ሰዓት ቦታው ላይ ተገኝተው ማየት ይችላሉ፣

8. ተጫራቾች ጨረታቸውን በሚያስገቡበት ጊዜ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ ሃያ ሺህ ብር/ በCPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣

9. ተጫራቾች ለጥበቃ ሥራው የሞሉትን ዋጋም ሆነ ሌሎች ሰነዶችን በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀን አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

1ዐ. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በ10ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማስታወሻ

  • አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
  • የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ብቻ ይሆናል

ስልክ 09-12-05-47-92 /09-32-08-03-77

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-13
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በ10ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-13 15:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በ10ኛው የሥራ ቀን በ9፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል  አዲስ ሕይወት አክስዮን ማኅበር
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T08:49:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders